በኢትዮጵያ በዓላት ወቅት የስጋ የሳሶ (Saso) ዶሮዎችን ባሎት ቦታ እና ጊዜ በማርባትና በተሻለ ዋጋ በመሸጥ… — The AgriLancer — TG.ME

በኢትዮጵያ በዓላት ወቅት የስጋ የሳሶ (Saso) ዶሮዎችን ባሎት ቦታ እና ጊዜ በማርባትና በተሻለ ዋጋ በመሸጥ ትርፋማ ይሁኑ ይህ አዲስ ኢ-መጽሐፍ (e-book) በበዓላት ገበያ ላይ ውጤታማ ለመሆን የሚያስችሉዎትን ቅድመ እቅድ እና ዝግጅቶችን: ስልታዊ ዶሮዎችን የማሳደግ ጥበቦች፣ ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ መኖ አዘገጃጀት ምስጢሮችን በዝርዝር ያጋራዎታል። ከእርባታ ልምድና ከትክክለኛ የገበያ ጥናት በመነሳት የተዘጋጀው ይህ መመሪያ መጽሐፍ፥ በበዓል ወቅት ማለትም ለዓ…

❤8👍3🙏1😍1
August 11, 2026 5.9K