⚡️በመጪው ዓዲስ ዓመት የዶሮ እርባታ ይጀምሩ ላለፉት ዓመታት አብረውን ሲሰሩ የነበሩ ደንበኞቻችንን ከአነስተኛ የዶሮ እርባታ ወደ መካከለኛ እንዲሁም ወደ ከፍተኛ አርቢነት አሸጋግረናል። በእንቁላል : በስጋ እና በጭሮሽ አረባብ የምንሰራውን የእርባታ ክላስተር ይቀላቀሉ። ባሎት ትርፍ ቦታ እና ጊዜ የዶሮ እርባታ ስራ ይጀምሩ። ምርታማ የዶሮ ዝርያዎች/ ዘመናዊ የዶሮ ኬጆች እና ቤተሰባዊ የምክር አገልግሎትን ጨምር እስከ ገበያ የማስተሳሰር ስራና አገልግሎት ከኛ ያገኛሉ። …
30
4
3
2August 9, 2026 6.2K