✴️ OpenAI የ-Nvidiaን የበላይነት የሚፈታተን Jalapeño የተሰኘ ብጁ የ-AI ቺፕ ይፋ አደረገ OpenAI Jalapeño የተሰኘው የራሱ ብጁ የ-AI Inference ቺፕ የመጀመሪያውን ይፋዊ የአፈፃፀም ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን ያስመዘገባቸው አሃዞች የ-Nvidiaን የገበያ የበላይነት በቀጥታ የሚገዳደሩ ሆነው ተገኝተዋል። ቺፑ እንደ GPT-OSS 120B፣ DeepSeek R1 እና Kimi K2.5 1T ባሉ ግዙፍ ሞዴሎች ላይ ከ-Nvidia GB200 እና GB300 ጋ…
August 28, 2026 61