✅ ንክአደ ካፌ እና ሬስቶራንት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 📍አድራሻ፡ መብራት ሃይል አዋሽ ባንክ ፊትለፊት 📲 0911436662/ 0933880188 ➡️ ለሁሉም ከደሞዝ ውጪ ቦነስ አላቸው፡፡ ————————————— 1) መስተንግዶ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ ያላት ————————————— 2) ረዳት ምግብ ሰሪ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ ያላት ————————————— 3) ቡና የምታፈላ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ ያላት 🚫የሚያበቃበት ቀን፡ 03 /13/ 2018 ❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም @bi_nii ያናግሩን ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉 @adamajobs
September 1, 2026 877 1