ስለ CPI የሆነ ነገር ላጋሪችሁ CPI - (Consumer Price Index) የሚለው መረጃ የተለያዩ የሸቀጥ… — ace trades courses — TG.ME

ስለ CPI የሆነ ነገር ላጋሪችሁ CPI - (Consumer Price Index) የሚለው መረጃ የተለያዩ የሸቀጥ እና የአገልግሎት ዋጋዎችን ለመገምገም የሚያገለግል መረጃ ነው። ይህ መረጃ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሸቀጦች ዋጋ ለውጥን ለመገምገም ይረዳል። በቀላል አነጋገር፣ CPI የሚለካው የተለያዩ ሸቀጦች እና አገልግሎቶች ዋጋ በጊዜ ለውጥ እንዴት እንደሚቀየር ነው። CPI እንዴት ይሰላል? 1, የሸቀጦች ዝርዝር ማዘጋጀት : በመጀመሪያ ደረጃ፣ የተለያዩ ሸቀጦች እና አገልግሎቶች (ምግብ፣ ልብስ፣ መኪና፣ የጤና አለልግሎት ወዘተ) ዝርዝር ይዘጋጃል። እነዚህ ሸቀጦች በየቀኑ የሚገኙ እና በሕዝቡ የኑሮ ወጪ ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ናቸው። 2, የዋጋ መረጃ ማሰባሰብ: ከዚያ እነዚህ ሸቀጦች ዋጋ በተወሰነ ጊዜ (ለምሳሌ በወር ወይም በዓመት) ይለካል።

October 24, 2025 5K 14