❗️የመጀመሪያው ዙር የዲሞ የትሬዲንግ ውድድራችን ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል ❗️ ለመጀመሪያው ዙር ውድድርም የ1000 ዶላር ወይንም 165,000 ብር አጠቃላይ ሽልማትም ተዘጋጅቷል❗️ በዉድድሩ ተሳታፊ ሆነው ተከታዩን ደረጃ የሚይዙ ተሳታፊዎች የዚህ ሽልማት ተቋዳሽ የሚሆኑ ይሆናል 🏆 1ኛ – 500$ ወይንም 82,500 ብር 🥈 2ተኛ – 300$ ወይንም 49,500 ብር 🥉 3ተኛ – 200$ ወይንም 33,000 ብር ውድድሩም የፊታችን ሰኞ ጷግሜ 03/2017 በይፋ ተጀምሮ ለሁለት የትሬዲንግ ሳምንታት የሚካሄድ ሲሆን የተሳታፊዎችም ምዝገባም እስከ አርብ ነሃሴ 30/2017 ብቻ የሚቆይ ይሆናል ወደድሩም እንደተጠናቀቀም አሸናፊውዎች አሸናፊነታቸው ከተረጋገጠ በኋላ በየደረጃቸው ሽልማታውን ወዲያውኑ የሚያገኙ ይሆናል:: የዚህ ዉድድር አላማም ከገንዘብ ሽልማቱ በተጨማሪ ብቃታችሁን እና ያላችሁን ችሎታ ገንዘባችሁን ማስገባት ሳያስፈልጋችሁ እንድትፈትሹበት ስለሆነ ሁላችሁም የዚህ ውድድር ተካፋይ እንድትሆን እንመክራለን:: ልብ በሉ ከአርብ ነሃሴ 30/2017 በኋላ አዳዲስ ተሳታፊዎችን የማንቀበል በመሆኑ አስፈላጊውን ዝርዝር አሟልታችሁ ከአሁኗ ሰአት ጀመሮ በዚህ ሊንክ @MBSPsupportteam አዲሚኖች ጋር በመመዝገብ የትሬዲንግ ስኪላችሁን እየፈተሻችሁ እግረ መንገዳችሁን የካፒታል ተሻላሚ መሆን የሚያስችላቸሁን ውድድር ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ! መልካም እድል! ምዝገባ / register here👇👇 @MBSPsupportteam @MBSPsupportteam From. https://t.me/MichaelBsinglepercenters
የመጀመሪያው ዙር የዲሞ የትሬዲንግ ውድድራችን ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል ❗️ ለመጀመሪያው ዙር ውድድርም የ1000… — ace trades courses — TG.ME
September 2, 2025 4.7K 2 12