አስደሳች ሰበር ዜና ━━━━━━━ ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

​            🔖አስደሳች ሰበር ዜና
          ━━━━━━━  ━━━━━━━

📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ!

  ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ ወቅታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

🎙 ተጋባዥ እንግዳችን፦

└─
ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ(ሀፊዘሁላህ)


📌 የደዕዋው ርዕስ፦

└─ «በግዜው ይገለፃል»

ሰዓት፦ [ ከመغሪብ  እስከ ኢሻ ]

📍 ቦታ፦ [ አለም ባንክ - ስልጤ ሰፈር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ]

📲 ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
September 2, 2026 163 4