دافعو عن الإسلام والتوحيد والسنة ولا تدافعو عن عرضكم وأنفسكم بسم… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

👈دافعو عن الإسلام  والتوحيد والسنة ولا تدافعو عن عرضكم وأنفسكم بسم الإسلام والتوحيد والسنة نحن إذا دافعنا عن الإسلام والسنة الله يدفع عنا كل سوء (إِنَّ اللَّهَ يُدَافِعُ عَنِ الَّذِينَ آمَنُوا ۗ)

👉ለኢስላም ፣ለተውሂድ ለሱና ተከላከሉ።
በሱና እና በተውሂድ ስም ለክብራችሁ ፣ ለነፍሳችሁ አትከላከሉ ።
እኛ ለአሏህ ብለን ለኢስላም እና ለሱና ከተከላከልን አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይከላከልልናል።

➢አሏህ እንድህ ይላል [ አሏህ ለነዛ ላመኑት ይከላከላል ይላል]

➷➷➷
https://t.me/hussenhas
Telegram
አቡ ዓኢሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
👍7
August 27, 2026 924