@Abu_Hessan · 9.5K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Abu_HessanIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 2, 2024per Telegram
We have been tracking it since September 9, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
😎ለፈገግታ ነው - አይ ደረሴ! ⭕️ ሸይኽ ዶ/ር ዐብዱ'ረዛቅ አል-በድር 🕋 እንዲህ ይላሉ፦ አንዱ ስለ ትዳሩ አመሰራረት ሲነገረኝ እንዲህ አለኝ፦ ከጥሩ ቤተሰብ ልጃቸውን አጨሁኝ፤ እነሱም ተቀበሉ። ↘️የመህር (የጥሎሽ) ጉዳይ ሲመጣ ልጅቱ ከሱ ከሶሒሕ አል-ቡኻሪይ አንድ ኑስኻ እንጂ ሌላ አልፈልግም አለች። 🎁ትዳር መስራቹ ወንድም ከቡኻሪይ አንድ ኑስኽ ገዛሁና አቀረብኩ ኒካሑም ታሰረ አለ። 🧐 ሸይኽ ዐብዱ'ረዛቅ ቀጥለው "የሆነ ግዜ ይህችን ታሪክ በሆነ ቦታ አወሳኋት። …
📖ስህተቴን ባሳወቀኝ ሙስሊም ሁሉ የአ'ሏህ እዝነት ይሁን። ነገርግን እኔ በምመዝንበት ሚዛን ካልተመዘንክ፣ በምሰፍርበት መስፈሪያ ካልተሰፈርክ ከሆነ «لا ناقة لي فيها ولا جمل» እኔን አይመለከተኝም። https://t.me/Abu_Hessan
[media, no text]
🎁 በደምብ ይነበብ። ✅ሼርም ይደረግ። 😎በትክክሉ ይሰራበት።
📨 የሰለፊዮች ትብብር አስፈላጊነት! ➡️ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒይ -ረሒመሁ'ሏህ- ሱዑዲያ ሂደው ሸሪዓዊ ትምህርት ተምረው ወደ ሀገራቸው "የመን 🇾🇪 اليمن" ሲመለሱ ከራፊዳዎችም ሆነ ከሌሎች ሙብተዲዖች ብዙ ተጋፍጠዋል። በርካታ ስቃዮችንም አሳልፈዋል።" ➡️"በስተመጨረሻም አ'ሏህ መንገዱን አመቻችቶላቸው ሰለፊየን ከየመን ውጪ ባሉ ሀገራቶች ራሱ በሰፊው ለማሰራጨት ችለዋል። ለማለት የፈለግኩት ሸኽዬው ብዙ ተሞክሮዎች አላቸውና ምክራቸው በደምብ ትኩረት ሊሰጠው …