Ethio shoping: post #10 — TG.ME

የምርቱ ስም: የህፃናት ትራስ (አንገት ደጋፊ)

የምርቱ ገለፃ: ህፃናት የሚተኙበት አንገት ደጋፊ ትራስ። ህፃናት ሌሊቱን ሳይነቁ እንዲተኙ በማሰብ የተዘጋጀ። ዶክተሮች ህፃናት በሆዳቸው እንዳይተኙ ይመክራሉ። የእኛ ትራሶች ህፃኑን ቀና አድርገው ደግፈው ያስተኛሉ። የህፃኑ አንገት መሀል ላይ አርፎ ዙሪያውን ደጋፊው ያቅፈዋል። ከ1አመት + ለሆኑ ልጆች የሚመከር።

__የተሠራበት ግብአት_
---- ጨርቁ: ኮተን ፖፕሊን ለ
---- ጥጡ: የ ህፃናት ፋይበር ጥጥ
---- ከለር አይነት:10
---- አስተጣጠብ: ከነ ጨርቁ ታጣቢ

የአንዱ መሸጫ ዋጋ ለግለሠብ: 400
free delivery
Contact. @Abc123abita
👍1
May 5, 2023 256