6 ቀን ብቻ ቀረው 🚨 ስልክህ ዱዙ ነው😢 PUBG አይችልም እያሉ ሙድ ሲይዙብህ የነበሩት ላይ የምትመልስበት… — 𝙰𝙱𝙶𝙰𝙼𝙴𝚁 — TG.ME

🚨 6 ቀን ብቻ ቀረው 🚨

ስልክህ ዱዙ ነው
😢 PUBG አይችልም እያሉ ሙድ ሲይዙብህ የነበሩት ላይ የምትመልስበት ቀን ደረሰ

Krafton ለቀለሉ ስልኮች የሚሆን አዲስ PUBG Mobile Light
🥹ይፋ አደረገ

📌 አጫጭር መረጃዎች
• ቀሪ ቀን August 25 6 ቀን ብቻ
🗓
• Size: 1GB አካባቢ ብቻ
😎
• Lag: ጭስ የሚያስሮጥ Zero Lag!
😁Cross-Playከዛ አዝግ ጓደኛችህ ጋር አብረህ መጫወት ትችላለህ 🎮

🌟 ከእንግዲህ ስልኬ አይችልም የለም አዘጋጅተህ ጠብቅ 💪
    
😐አይ ጀግናዉ በል like

👇 Pre-Registration ሊንክ August 25 እዚሁ ይለቀቃል ✔️
😎45👍15❤12💯7👏2😱1🤮1
August 19, 2026 7.4K 6 20