Abenezer-InTech: post #2087 — TG.ME

🆘Samsung ከJuly ወር ጀምሮ የSamsung Message Application ከSamsung ስልኮች ላይ እንደሚቋረጥ (discontent) እንደሚሆን አስታወቀ።

ይሄም ማለት Samsung ስልክ ያላቹ ከJuly ወር ጀምሮ Google message መጠቀም ወይም ዋና የMessage አፕሊኬሽንአቹ ማድረግ ይኖርባችኋል ማለት ነው።

⚠️ማሳሰቢያ ይሄ የSamsung ስልካቹ Android 11 እና ከዛ በታች ከሆነ እናንተን አያካትትም መጠቀም ትችላላችሁ።
😭111❤77👍13👌10🙏9🔥1
April 6, 2026 51.4K 37