በ0 ዓመት የሥራ ልምድ የ27 ሺህ ብር ደመወዝ!
የኢፌዴሪ ጉሙሩክ ኮሚሽን ዕጩ ሠራተኞች ተመልምለው እንዲላኩ ከተማ አስተዳደሩን በጠየቀው መሠረት ።
የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን በቁጥር 4/2569/17 + 09/10/2017ዓ/ም በተጻፈ ደብዳቤ ኮሚሽኑ ከክልሎች ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር የሚፈልግ መሆኑን በመግለጽ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን መዝግበን እንድናሳውቅ አሳውቀውናል፡፡
https://t.me/Exit_Exams
Forwarded fromExit Exam For All Department
June 30, 2025 1.3K 7



