AAU.COBE/MG/S1/13: post #2473 — TG.ME

በ0 ዓመት የሥራ ልምድ የ27 ሺህ ብር ደመወዝ! የኢፌዴሪ ጉሙሩክ ኮሚሽን ዕጩ ሠራተኞች ተመልምለው እንዲላኩ ከተማ አስተዳደሩን በጠየቀው መሠረት ። የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን በቁጥር 4/2569/17 + 09/10/2017ዓ/ም በተጻፈ ደብዳቤ ኮሚሽኑ ከክልሎች ብቃት ያላቸው ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር የሚፈልግ መሆኑን በመግለጽ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን መዝግበን እንድናሳውቅ አሳውቀውናል፡፡ https://t.me/Exit_Exams

June 30, 2025 782 7