በአዲስ አበባ ቀ2 መ/ግ/ ከ/ቅ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ ኢ-ታክስ ግብራቸውን ለሚያሳዉቁ በ28/11/2018 ኦንላይን ስልጠና ተሰጠ ። በአዲስ አበባ ቀ2 መ/ግ/ ከ/ቅ/ጽ/ቤት በቀን 28/11/2018 በ ኢ-ታክስ ግብራቸውን ለማሳወቅ የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች (ኢ-ፋይሊንግ፡ ኢ-ፔይመንት፡ ኢ-ክሊራንስ እና ኢ-መረጃ) ዙሪያ የግማሽ ቀን ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ማስታወቂያ ክትትልና ድጋፍ ስራ ሂደት ተወካይ የሆኑት አቶ ሚሊዮን አበበ ሲሆኑ በመጨረሻ በሰልጣኞች የተለያዩ አስታያየቶችና ጥያቄዎች የተነሳ ሲሆን በወቅቱ ለተነሱት ጥቄዎች አንድ በአንድ አቶ ሚሊዮን አበበ ተገቢው ማብራሪያና ምላሽ ሰተዋል በተጨማሪም በትህምርት እና የስልጠና ክፍል ለመጡት ግብር ከፋዮች በአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቶ ተጠኗቋል፡፡
August 4, 2026 2.3K 1