2 ቀናት ብቻ ቀሩት!" ውድ የመኖሪያ ቤት አከራዮች እና ተከራዮች፤ ጊዜው እየፈጠነ ነው!! የአዲስ አበባ… — A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU — TG.ME

" 2 ቀናት ብቻ ቀሩት!" ውድ የመኖሪያ ቤት አከራዮች እና ተከራዮች፤ ጊዜው እየፈጠነ ነው!! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ያስቀመጠው የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት ጊዜ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ለምን ውል ማደስ ያስፈልጋል? ✍ የሁለቱንም ወገን ሕጋዊ መብት ለማስከበር ✍የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ደንብን (11.5%) አክብሮ     ለመስራት ✍ ከተጨማሪ ቅጣት እና አላስፈላጊ እንግልት     ለመዳን አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ፦ በየክፍለ ከተማው ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤቶች ፤ በየወረዳው እና በሁሉም የመሶብ አንድ ማእከል አገልግሎት መስጫዎች በሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት   "አሁኑኑ ውላችሁን በማደስ ሊያጋጥሙ ከሚችሉ አላስፈላጊ ቅጣቶች እና እንግልቶች ራሳችሁን ጠብቁ!”

September 3, 2026 3.3K 4