76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባኤ በአዲስ አበባ አደዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ ____… — Addis Ababa Health Bureau / አዲስ አበባ ጤና ቢሮ / AACAHB / — TG.ME

76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባኤ በአዲስ አበባ አደዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ
____
ነሐሴ 19/2018 ዓም

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ጉባዔ አዲስ አበባ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የመክፈቻ መርሃግብር በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መካሄድ ጀምሯል።

በመድረኩ ከ40 በላይ የአፍሪካ ሃገራት የጤና ሚኒስትሮች፣ ተወካዮች የዓለም ጤና ድርጅት እና ሌሎች አለም አቀፍ ተቋማት፣ ተመራማሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
❤3
August 25, 2026 3.5K 1