@A7tutorial1 · 2.7K subscribers
⚫️By Ermias Gizachew Ayalew✔️ 📍Bahirdar_Ethiopia 🇪🇹 📚A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል)📚 #Exit_exam_materials💯🙏 #Freshman_materials💯🙏 #Remedial_materials💯🙏 #Entrance_exams💯🙏 #university_Tutorials 👉#SHARE @A7tutorial1 👉#comment @A7tutorial1_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/A7tutorial1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 10, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 5, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ውጤት በተመለከተ ዋና ዋና መረጃዎች!! ለበለጠ👇 Telegram https://t.me/zena_Ermias Tiktok https://www.tiktok.com/@zena_ermias?_r=1&_d= YouTube https://youtube.com/@zena_ermias?si=qUx0tjwRogzZr6qr Facebook ; https://www.facebook.com/profile.php?id=61593215352288
ከሀገሬ መቼም አልሸሽም-ኮሚሽነሩ‼️ ከሀገሬ አለሸሸሁም፣መቼም አልሸሽም፣ወደ አሜሪካ የሄድኩት በሀዘን ምክንያት ለቀብር ስነስርዓት ነው-የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ። በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያዎች ኮሚሽነሩ ከአገር እንደሸሹ ሲወራ ነበር። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/zena_Ermias https://t.me/zena_Ermias
ጄኔራል ባጫ ደበሌ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው በኬኒያ አምባሳደር በመሆን የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የክብር ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በናይሮቢ ተካሂዷል። ጄኔራሉ በፌደራል መንግስቱ ለአንድ ከፍተኛ ስልጣን እንደታጩ ታውቋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/zena_Ermias https://t.me/zena_Ermias
ውጤት መቼ ይታያል❓ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/zena_Ermias https://t.me/zena_Ermias
ውጤት መቼ ይታያል? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።