Zoran: post #804 — TG.ME

https://youtu.be/iOq01ye_BCQ?si=H9TqeFDdaoNgzCJN
YouTube
ራሱን ገለጠ! ሚም መሳቂያ ብቻ አይደለም| ቢገላምጡኝ ፖለቲካ ተዋለሁ| የኢዜማ ቲክቶክ ገፅ አድሚን
ቲክቶክ ላይ የፓርቲውን አመለካከትና አቋም ሚምን በመጠቀም ተወዳጅ ያደረገውና ለኢትዮጵያ ፖለቲካ አዲስ አቀራረብ ያበረከተው የኢዜማ ፓርቲ የቲክቶክ ገፅ አድሚን ዛሬ በጀንዚ ፖድካስት አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ አድርጓል። #ኢዜማ #ምርጫ #ፖለቲካ እንኳን ወደ Genዚ ፖድካስት በሰላም መጣችሁ። ፖለቲካ ሲባል "የሽማግሌዎች ብቻ ነው" ብላችሁ አስባችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል! ፖለቲካ የእኛም! ከኛ በላይ ፖለቲካ…
🔥2
May 15, 2026 417 2