የጀንዚ ፖድካስት የመጀመርያ ክፍል ተለቋል የሁላችሁንም አስተያየት እንፈልጋለን። ሰዓታችሁ ሰውታችሁ በማየታቹ… — Zoran — TG.ME

የጀንዚ ፖድካስት የመጀመርያ ክፍል ተለቋል የሁላችሁንም አስተያየት እንፈልጋለን። ሰዓታችሁ ሰውታችሁ በማየታቹ እንደማትፀፀቱ በጣም በጣም እርግጠኛ ነኝ። በተለይ ወጣቶች የፖድካስቱ ዋነኛ መነሻና የመጨረሻ ግብም እናንተ ናችሁ። ስለዚህ አስተያየታችሁን በጥብቅ እንፈልጋለን። ግቡና ተመልክታችሁ ሀሳባችሁን አጋሩን። መልካም ቆይታ።

April 18, 2026 515 1
የጀንዚ ፖድካስት የመጀመርያ ክፍል ተለቋል የሁላችሁንም አስተያየት እንፈልጋለን። ሰዓታችሁ ሰውታችሁ በማየታቹ… — Zoran — TG.ME