🚩Withdraw በነዚ Exchange መርጣቹ በአንዱ ማውጣት ትችላላቹ። እኔ በግሌ ምመክራቹ አንደኛ በ Okx ብታደርጉት ከሌላቹ ደሞ በሁለተኝነት Bitget አድርጉት። ምክንያቱም list ሲደረግ ሌሎቹ exchange ያስቸግራሉ። ሁለቱ ግን አሪፍ ናቸው ያላቹን token ወዲያው መሸጥ ትችላላቹ በተጨማሪም p2p ላይ usdt እስከ 142 ETB መሸጥ ትችላላቹ።t.me/ZaherAcademy/1053October 18, 2024 521