200 ሰዎችን ለዳታ አኖቴሽን እና ኢንኮደር ስራ እንፈልጋለን ማሟላት ያለቦት መስፈርቶች 1… — ወደ ስራ // Jobs and Opportunities — TG.ME

200 ሰዎችን ለዳታ አኖቴሽን እና ኢንኮደር ስራ እንፈልጋለን ማሟላት ያለቦት መስፈርቶች 1. የኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ መሆን 2. ቋሚ ስራ የሌለው 3. ስማርት ስልክ መያዝ (ላፕቶፕ እና ታብሌት መያዝ አማራጭ ነው) 4. የዲጂታል ክህሎት መኖር 5. የእንግሊዝኛ ቋንቋን መረዳት መቻል 6. የአንድ ሙሉ ቀን ስልጠና መውሰድ መቻል 7. በአዲስ አበባ የሚገኝ/የምትገኝ መሆን 8. አድሜ - 18-35 ለማመልከት ይህንን ፎርም ይጠቀሙ https://forms.cloud.microsoft/r/hFdC0tGsBm

August 26, 2026 72 1