የዕድል_ጥቆማዎች📣 🚀ነፃ የኦንላይን የማርኬቲንግ እና የደንበኛ አገልግሎት ስልጠና ለወጣት ስራ ፈላጊዎች🚀… — ወደ ስራ // Jobs and Opportunities — TG.ME

#የዕድል_ጥቆማዎች📣 🚀ነፃ የኦንላይን የማርኬቲንግ እና የደንበኛ አገልግሎት ስልጠና ለወጣት ስራ ፈላጊዎች🚀 ✨ስራ ለማግኘት የሚረዳዎትን ተግባራዊ ክህሎቶች በነፃ መገንባት ይፈልጋሉ? የMekhil Youth ፕሮግራም በሽያጭ፣ ማርኬቲንግ እና የደንበኛ አገልግሎት ዘርፎች ላይ ተግባራዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያግዝ 100% ነፃ የኦንላይን ስልጠና እድል ያቀርባል። ይህ እድል እውቀትዎን ከመጨመር ባለፈ ለተሻለ የስራ እድል ሊያዘጋጅዎት ይችላል። የስልጠና አማራጮች: 📌ማርኬቲንግ – Find “X” in Marketing 📌የደንበኛ አገልግሎት ልህቀት (Customer Service Excellence) ምን ያገኛሉ? 🔹8 ሰዓት ነፃ የኦንላይን ስልጠና 🔹ዲጂታል ሰርተፊኬት 🔹በሽያጭ እና በደንበኛ አገልግሎት ተግባራዊ ክህሎት 🔹ለኢንተርንሺፕ እና የስራ እድሎች ቅድሚያ ማን መመዝገብ ይችላል? 🔸ስራ ፈላጊ ወጣቶች 🔸በማርኬቲንግ፣ ሽያጭ ወይም የደንበኛ አገልግሎት ፍላጎት ያላቸው 🔸ለሴቶች ቅድሚያ ይሰጣል 🔸የኢንተርኔት አገልግሎት ያላቸው 🔸ስልክ ወይም ኮምፒውተር ያላቸው 🔸ስልጠናውን በ1 ወር ውስጥ ለማጠናቀቅ ቁርጠኝነት ያላቸው ⏳ቆይታ: 1 ወር 📍የስልጠና አይነት: ኦንላይን 👥ተሳታፊዎች: 100 ስራ ፈላጊዎች 💰ክፍያ: 100% ነፃ 🔗ለመመዝገብ: https://docs.google.com/forms/d/1jkFaZK7pCug1DLPmrhnhzd6AzF0_Op-5ex6ZunPeOxg/preview 📝ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም "ይህ ለእርስዎ ካልሆነ፣ እባክዎን ፍላጎት ላላቸው ለሌሎች ያካፍሉ."🙏 ለበለጠ እድሎች👇ተከተሉን @opportunity_alerts

August 19, 2026 107 2