⋆ 𝕎isdom 𝔸cademy ⋆: post #2255 — TG.ME

🌼Freshman Full Video Tutorial ይፈልጋሉ

🌼ከላይ ያሉት 𝕎isdom 𝔸cademy ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ለናሙና የቀረቡ ለ Natural እና ለ Social Science ተማሪዎች የምንሰጣቸው ምርጥ እና ልዩ Tutorial ነው

𝟙. Freshman Lecture Supported  Video

🎬 ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች🧑‍🏫 የሚሰጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የ Video ትምህርቶችን ይከታተሉ። የእኛ የቪዲዮ ይዘት ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን💡 ለማብራራት እና ግንዛቤዎን ለማሻሻል የተዘጋጀ ነው፣ ይህም አንዱ መለያችን ነው ።

𝟚. Freshman Exercise Questions

🧑‍💻 ልምምድ ፍጹም ያደርጋል!💯 % 𝕎isdom 𝔸cademy ይሄንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎችን  ፈተናዎች ፣ ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና ዝግጁ አንድቶኑ ይረዳችኋል ፣ ምክንያቱም የአብዛኛዎቹ ግቢዎች ፈተና አምና ያወጡትን ዘንድሮም ደግመው ያወጡታል ።

𝟛. Freshman COC Preparation

📚ለCOC ፈተና 🔖በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ material'ኦችም ይገኛሉ። በተጨማሪም ፈተናው ላይ ስለሚመጡ ጥያቄዎች በ Video የተደገፈ ሰፊ ማብራሪያ ከተለያዩ አጋዥ ጥያቄዎች ጋር እናቀርባለን :: እና ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይመዝገቡ ....

💎 Freshman Tutorial ለመመዝገብ
👇🏼👇🏼👇🏼
👉🏼 @Wisdom_Tutorial_Bot 👈🏼
👉🏼 @Wisdom_Tutorial_Bot 👈🏼
👉🏼 @Wisdom_Tutorial_Bot 👈🏼
👆🏼👆🏼👆🏼

ለጥያቄና አስተያይት👇🏾👇🏾
@Wisdom_Comment_Bot

® 𝕎isdom 𝔸cademy ✮ ✮ ✮
❤5👍3
September 29, 2025 1.1K 2