⋆ 𝕎isdom 𝔸cademy ⋆: post #2245 — TG.ME

📚ለ 2018 Freshman ተማሪዎች በሙሉ ፣ ዩኒቨርስቲ ላይ ውጤት እንዴት ነው የሚሰራው

   1) Freshman Course 50% (2.00) ፦

🌼 1st Semester ላይ የምትወስዱት 7 ኮርሶች ናቸው እነሱን ከ 50 % ይይዙታል ይሄንን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ደሞ 𝕎isdom 𝔸cademy ያዘጋጀውን Video Tutorial መከታተል በቂ ነው

        2) COC ፦ 30% (1.20)

🌼 (Certificate Of Conformity) የፈተና አይነት ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በብዛት ይሄንን ፈተና የሚወስዱት ጤና እና ህግ መማር የሚፈልጉ ናቸው ፣ የጥያቄው ብዛት 30 ሲሆን ከ 30 % ይይዙታል ፣ ይሄንንም ጥሩ ውጤት አምጥቻችሁ የምትፈልጉትን ዲፖርትመንት ለማግኘት በ 𝕎isdom 𝔸cademy የተዘጋጀውን የ COC PREPARATION Videoጥያቄዎች ጋር ግልፅ ከሆነ ማብራሪያ ጋር ስለምታገኙ 𝕎isdom 𝔸cademy ጋ ተመዝግባችሁ ውጤታማ መሆን ነው

     3) Entrance Exam Result ፦ 20% (0.8)

🌼 ይሄንን ከ 20% ይይዙታል ፣ በአጠቃላይ ከ 100% ጨረሱ ፣ እናንተም 𝕎isdom 𝔸cademy ጋ ተመዝግባችሁ ከአሁኑ ዝግጅታችሁን ጨራርሳችሁ ብጠብቋቸው አይሻልም ።

💎 የ Natural እና የ Social Freshman Full Course እናስተምራለን ጥያቄዎችንም እንሰራለን...

ግቢ ከገባችሁ መምህሮቹ ጊዜ አይሰጡአችሁም ስለዚ ከአሁኑ መዘጋጀት ደሞ ብልህነት ነው ።


  Freshman Tutorial ለመመዝገብ
                  👇🏼👇🏼👇🏼
👉🏼  @Wisdom_Tutorial_Bot  👈🏼
👉🏼  @Wisdom_Tutorial_Bot  👈🏼
👉🏼  @Wisdom_Tutorial_Bot  👈🏼
                  👆🏼👆🏼👆🏼

® 𝕎isdom 𝔸cademy      ✮ ✮ ✮
👍1
September 28, 2025 1.2K 4