⋆ 𝕎isdom 𝔸cademy ⋆: post #2142 — TG.ME

🎁Freshman ኮርስን 4.00 ማምጣት ይቻላል❓እንዴት❓የሚሉትን እንይ

1) Freshman Course 50%(2.00)

🌼1st Semester ላይ የምትወስዱት 7-8 ኮርሶች ናቸው እነሱን ከ 50 % ይይዙታል ይሄንን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ደሞ 𝕎isdom 𝔸cademy ያዘጋጀውን Freshman Tutorial በመከታተል ውጤታማ መሆን ነው።

2) COC ፦30%(1.20)

🌼(Certificate Of Conformity) የፈተና አይነት ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በብዛት ይሄንን ፈተና የሚወስዱት ጤና ፣ ህግ እና ሶፍት ዌር መማር የሚፈልጉ ናቸው ፣ የጥያቄው ብዛት 30 ሲሆን ከ 30 % ይይዙታል ፣ ይሄንንም ጥሩ ውጤት አምጥቻችሁ የምትፈልጉትን ዲፖርትመንት ለማግኘት በ 𝕎isdom 𝔸cademy የተዘጋጀውን የ COC PREPARATION Video ከ ጥያቄዎች ጋር ግልፅ ከሆነ ማብራሪያ ጋር ስለምታገኙ 𝕎isdom 𝔸cademy ጋ ተመዝግባችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት መቀላቀል ነው።

3) Entrance Exam Result ፦20%(0.8)

🌼ይሄንን ከ 20% ይይዙታል በአጠቃላይ ከ 100% ጨረሱ እናንተም 𝕎isdom 𝔸cademy ጋ ተመዝግባችሁ ከአሁኑ ዝግጅታችሁን ጨራርሳችሁ ብጠብቋቸው አይሻልም

💎 የ Natural እና የ Social Freshman Full Course እናስተምራለን ጥያቄዎችንም እንሰራለን ዝርዝር መረጃ መመዝገቢያው ላይ ማግኝት ትችላላቹ

🚨🚨🚨በተጨማሪም የ Remedial Tutorial ምርጥ በሆነ መልኩ ስለምንሰጥ Remedial የሆናችሁም መመዝገብ ትችላላቹ .👇👇👇

✐ ለ መመዝገብ👇
✿ @Wisdom_Tutorial_Bot

✐ የ Telegram ቻናላችን👇
✿ @Wisdom_Academy_Course

✐ ለ ጥያቄና አስተያየት👇
✿ @Wisdom_Comment_Bot

® 𝕎isdom 𝔸cademy ✮✮✮
❤4👍1
September 17, 2025 1.5K 1