ለመረጃ: የገቢዎች ሚኒስቴር የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ስታቀርቡ፣… — The Ethiopian Economist View — TG.ME

#ለመረጃ: የገቢዎች ሚኒስቴር የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ስታቀርቡ፣ ለእያንዳንዱ የንግድ ስራ መስክ #በተናጠል እና ሁሉንም የንግድ መስኮች ያካተተ የተጠቃለለ ሪፖርት ማቅረብ እንዳለባችሁ አውቃችሁ ተዘጋጁ ብሏል!
August 28, 2026 4.7K 9