ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች የክለብ ላይሰንሲግ ፈቃድ አለማግኘታቸው ተከትሎ ለመቻሎች በፎሮፌ ሦስት ነጥብ እና… — 𝐖𝐎𝐋𝐊𝐈𝐓𝐄_𝐅.𝐂 — TG.ME

🔶⚪️ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች የክለብ ላይሰንሲግ ፈቃድ አለማግኘታቸው ተከትሎ  ለመቻሎች በፎሮፌ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ግቦች ተሰጥቶታል።

🔶⚪️በተጨማሪም በውድድሩ ደንብ መሠረት ከ30ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት የሚጠብቃቸው ይሆናል።

🔶⚪️ወልቂጤ ከተማ በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የክለብ ላይሰንሲግ ፈቃድ በድጋሚ የማያሟሉ ከሆነ በውድድሩ ስነ ሥርዓት ደንብ መሰረት ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እና ከውድድሩ እንዲታገዱ ከመደረጋቸው ባሻገር በታችኛው የውድድር ዕርከን(ከፍተኛ ሊግ)ወርደው እንዲጫወቱ ሊደረጉ እንደሚችል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

#መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው።

👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ።
       👇👇⤵️⤵️

https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

  👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
👍3😢1
September 21, 2024 3.3K 2