AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የምዝገባ… — WENDE TUTORIAL — TG.ME

#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ እሑድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም መራዘሙን ገልጿል፡፡ ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር 👇https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms አመልካቾች በቅድሚያ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ @tikvahuniversity

August 18, 2026 1.6K 1