YouTube
University አልገባሁም? ከዛስ? University ገብቸስ ምን ላድርግ? #Fiseha_B
የ University መግቢያ ዉጤት ያልመጣላቹህ እና university ባለመግባታቹህ ግራ የተጋባቹህ እኔ University ገብቼ ያገኘሁትን እና ያጣሁትን እናንተም Universoty ብትገቡ ኑሮ የምታገኙትን እና ባለመግባታቹህ የተጠቀማቹህትን እና የተጎዳቹህትን አሳያቺሀለሁ። በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ምን ማድሰግ እንዳለባቹህ እና እኔ የዛሬ 3 ዓመት ዉጥት ባይመጣልኝ ኑሮ ምን ላደርግ እንደምችል እነግራቹሀለሁ።…

September 4, 2026 87