WENDE TUTORIAL: post #4763 — TG.ME

WENDE TUTORIAL#SademAbdulaziz 👏 በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳደም አብዱልአዚዝ ሲሆን ያስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576.25 ነው። ሳደም በኦሮሚያ ክልል፣ የዶዶላ ኢፋቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። #DodolaIfaBoruuBoardingSchool #የሀገርተስፋዎች👏 @tikvahethiopia
#MekdelawitSurafel👏

በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሴቶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣችው መቅደላዊት ሱራፌል ስትሆን ያስመዘገበችው 569.17 ነው። መቅደላዊት ሱራፌል በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ሱፐር ሆሊ ሴቪየር ትምህርት ቤት ተማሪ ናት።

#SuperHolySaviour #AddisAbaba #የሀገርተስፋዎች👏

@tikvahethiopia
August 26, 2026 1K 1