ሰላም እንዴት ናችሁ🥰 የ2019 Private Class በሁሉም ዘርፍ ማለትም በ Grade11, Grade 12… — WENDE TUTORIAL — TG.ME

ሰላም እንዴት ናችሁ🥰
የ2019 Private Class በሁሉም ዘርፍ ማለትም በ Grade11, Grade 12, እንደምናስተምር ይታወቃል። Grade 11&12, ለSocial Science እየሰጠን ነው። ለምዝገባ የነበረው ግዜ ከመጠናቀቁ በፊት በሁሉም ደረጃ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች Discount ስላለ እና ትምህርት በቅርቡ ስለሚጀመር ብዙ ሳንርቅ በጊዜ ተመዝቡ።

Entrance እምትፈተኑ ተማሪዎች የምትማሩት Eco, Geo, History and ሲሆን Maths individualy ነው እምናግዛችሁ።
ለሁሉም ትምህርቱን የምንሰጠው በTelegram group ሲሆን video, short note and Exam እዛው ላይ ነው የምንለቀው🙏

❇️ ለመመዝገብ ዋጋ 300 Birr
🔵CBE= 1000475112664 ላይ በመክፈል በዚህ Username👉 @wende161721 ላይ screenshot ይላኩልን 🫡

Please If you have any question you can ask wende by telegram👉 @wende161721
❤1
August 20, 2026 1.2K 2