🔥⚡️ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች — የወደፊታችሁ ጊዜ አሁን ነው! ⚡️🔥
❓ ለምን እየተቸገራችሁ ነው?
❓ ለምን እየተማራችሁ ነው?
❓ ለምን በየቀኑ እራሳችሁን እየገፋችሁ ነው?
📚 ከፈተና…
😓 ከውጤት ጭንቀት…
📰 ከየቀኑ መጥፎ ዜና…
🤯 ከግራ መጋባት እና ጫና…
✨ ለአንድ ምሽት እረፍት ስጡ!
🧠 ስለ ወደፊታችሁ ግራ ተጋብታችኋል?
💪 ሞቲቬሽን፣ ዲሲፕሊን እና አቅጣጫ ይፈልጋሉ?
💸 የገንዘብ ነፃነት ትፈልጋላችሁ?
🎓 ከምረቃ በኋላ ሕይወት አሳስቦአችኋል?
🌧 ክረምታችሁን በተጠቃሚ መልኩ ማሳለፍ ትፈልጋላችሁ?
✨ እንግዲያውስ ይህ ፕሮግራም ለእናንተ ነው! ✨
🏆 MOTIVATIONAL & CULTURAL EVENT
በBorn to Win Club አዘጋጅነት
📍 ቦታ ➤ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ አዳራሽ
🕛 አርብ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ
⚠️ ሁሉም ተማሪዎች በሰዓታቸው እንዲገኙ በአክብሮት እናሳስባለን!
🌍 አንድ ፕሮግራም አስተሳሰባችሁን ሊቀይር ይችላል።
🔥 አንድ ውሳኔ ወደፊታችሁን ሊቀይር ይችላል።
🏆 ራሳችሁን ለመቀየር ተዘጋጁ!
🚀 ተነሱ!
🚀 ተነሳሱ!
🚀 Born To Win ለመሆን ተዘጋጁ!
https://t.me/wduborntowinclub
https://t.me/wduborntowinclub
https://t.me/wduborntowinclub
Forwarded fromWDU Born to Win Club 🏆🏆🏆

1
1May 13, 2026 1K 1