ለሁሉም ሪሚዲያል (Remedial) ተማሪዎች በሙሉ ቅዳሜ በ24/08/2018 ዓ.ም በሳይኮሎጂ መምህራንና በICT ባለሙያዎች በቅንጅት የሚሰጥ የፈተና ስነ-ልቦና ዝግጅት እና ኦንላይን (Online) ፈተና ዝግጅት ኦሬንቴሽን (Orientation) ስላለ ከጠዋቱ 2:30 ሁሉም ተማሪ በመመረቂያ አዳራሽ ተገኝታችሁ እንድትከተሉ እናስባለን።t.me/WDU1065/548TranslateApril 29, 2026 1.5K 2