University Posts (ETH): post #1272 — TG.ME

18ኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ተከፍቷል።

ቦታ: 6 ኪሎ ካምፓስ
ቀን: እስከ ሰኔ 07/2018 ዓ.ም

አውደ ርዕዩን ይጎብኙ፣ በርካታ ነባር እና አዳዲስ መጻሕፍትን እስከ 40% ቅናሽ በሆነ ዋጋ ይግዙ።

@University_Posts
June 8, 2026 270 1