ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች (Summer Special Session)
ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ/ ያላወራረዳችሁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 22፣ 2018 ዓ.መ እንድታጠናቅቅቁ በጥብቅ እያሳሰብን፣ ከዚህ ቀን ቦሀላ ስማችሁ ዝርዝር ላይ የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን።
በተጨማሪም
‼️የሚተላለፍ ክፍያ ከነገ ቦሀላ አናስተናግድም።
‼️ወደ ግቢ ከዩኒቨርስቲው መታወቂያ ውጭ፣ በሌላ መታወቂያ፣ ደረሰኝ፣ በተበላሸ መታወቂያ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
https://linktr.ee/unityuniversity

8
5July 28, 2026 15.6K 33