ለ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች በ2017 ዓ.ም ውጤታችሁ በሴኔት ጸድቆ ጊዜያዊ ዲግሪ ለተሰራላችሁ ተመራቂዎች፣… — UNITY UNIVERSITY Graduates — TG.ME

ለ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች በ2017 ዓ.ም ውጤታችሁ በሴኔት ጸድቆ ጊዜያዊ ዲግሪ ለተሰራላችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ዲግሪ እንዲታተም መረጃ ለማተሚያ ቤቱ እንድንልክ ተጠይቋል። ነገር ግን አዲሱ ዲግሪ፣ 1. ተጨማሪ መረጃዎችን (እንደ ፋይዳ) ይጠይቃል። 2. አንድ ስህተት ካለ ለማስተካከል ያለው እድል አነስተኛ ሲሆን፣ ከፍተኛ የሆነ ክፍያም (>=25K) ይጠይቃል። ስለሆነም፣ 1. ከታች የቀረበው መረጃ መሰብሰቢያ ላይ "ID" ፣ የአያት ስም እና ውጤታችሁ በሴኔት የጸደቀበትን ቀን በቅድሚያ በማስገባትና በመምረጥ በጥንቃቄ እንድትሞሉ።  2. በመቀጠል ከሰኞ ግንቦት 10 - አርብ ግንቦት 14፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በአካል ወይ በተወካይ በኩል ሬጂስትራር ቢሮ በመቅረብ በፊርማ እንድታረጋግጡ። 3. መረጃ ስትሞሉ በጥንቃቄ ይሁን።     ለምሳሌ "ID" ስትጽፉ :-    ⚡️UU88888R ✅     ⚡️88888❌    ⚡️Uu88888r❌    ⚡️UU88888❌ 4. መረጃውን ላልሞላና ላልፈረመ ሀላፊነት አንወስድም። 5. የሬጂስትራር ዋናው ቻናል ተመራቂዎችን የማይመለከቱ ብዙ መልዕክቶች ስለሚተላለፉበት፣  ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ። የፎርም ሊንክ: {Click Here} ለጥያቄ: {Click Here} @UnityGraduates

t.me/UnityGraduates/6Translating to English…
May 15, 2026 29.8K 893