#ዲግሪ
ከ2017 ዓ.ም በፊት ተመርቃችሁ ዋና ዲግሪ ለመውሰድ ስትጠይቁ የነበራችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን።
https://linktr.ee/UnityUniversity
Forwarded fromUNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

t.me/UnityGraduates/13Translating to English…
August 7, 2026 746 24