Unity Fellowship: post #6613 — TG.ME

Goodbye and Welcome Program 🔥

አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ
📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የሚሾሙበት
📌ላለፉት 4 እና 5 አመት በህብረታችን የቆዩ ተማሪዎች የሚሸኙበት፣
ሁላችሁም በክብር እንግድነት ተጋብዛችኋል❤️

🛑አድራሻ: እርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን

#UUCSF
#Media_Team


ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት

WE ❤️ U

Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
❤9
August 13, 2026 593 3