Unity Fellowship: post #6606 — TG.ME

ዛሬ‼️ 🎓🎓 🎓GC DAY🎓🎓 🎓 ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌በዚህ ዕለት ከፕሮግራሙ ጅማሬ እስከ ፕሮግራም ፍፃሜ ድረስ ላለፉት 4 እና 5 ዓመታት በህብረት የቆዩ #የ2018_እጩ_ተመራቂ_ተማሪዎች ያገለግሉናል 🎓 ----------------------- ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️ ----------------------- #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 አርብ ሐምሌ 24/2018 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

July 31, 2026 847 4