Unity Fellowship: post #6604 — TG.ME

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ

📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።


ጌታ ይባርካችሁ🙏


#ፅኑ_ተስፋ
#2ጴጥ_3_13
#media_Team
#አርብ
#UUCSF

ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት

WE ❤️ U

Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
❤4
July 23, 2026 841 1