Unity Fellowship: post #6600 — TG.ME

ጭሮ ሚሽን ሪፖርት🔥

#ወንጌል_የሰሙ - ከ1700 በላይ ሰው

#ተስፋ_የሰጡ - 198 ሰው

#በንስሐ_የተመለሱ - 26 ሰው

#የዳኑ - 187 ሰው


ጭሮ ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ!

እንወዳችኋለን ❤️


#Chiro_Mission
#ጭሮ_ሚሽን

#UUCSF
#Media_Team


ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት

WE ❤️ U

Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
❤22🔥12
July 11, 2026 825 2