የነሐሴን Fundraising ለእማሆይ ፀጋ። ይህቺ ሴት በሰሜን በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉና ለተለያየ… — Lotus — TG.ME

የነሐሴን Fundraising ለእማሆይ ፀጋ። ይህቺ ሴት በሰሜን በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉና ለተለያየ እንግልት ለተዳረጉ ህጻናት፣ ወላጆች እና ወጣቶች ከለላ የሆነች ብዙ ሺሆችን እየረዳች የምትገኝ ናት። ስራዋ በራሷ የጀመረ ቢሆንም የሷ። ሀብት ተሟጦ አሁን የሚቀጥለው በወገን ድጋፍ ነውና ዓመቱን ከሷ ጋር እንዝጋው። አካውንቷ ላይ ከላካችሁ በኋላ ለመደመር እንዲመች ስክሪንሻቱን ወደኔ ላኩልኝ። @beamsofluck 1000219794766 Emahoy Tsega ብር አትናቁ 50ም 100ም ይጠቅማሉ።

September 1, 2026 87