UAT Tutorial Official: post #13292 — TG.ME

ሄሎ ሄሎ! እንነሳ! እንነሳ! 😂🔥

ትናንት አብዛኛዎቻችሁ “ቶሎ እንተኛለን” ( አረረ ተኝቻለሁ 😁👍) ብላችሁ ነበር! 😂

እኛም አስተውለናል… እንቅልፍ የ UAT ዝግጅት አንዱ ተፎካካሪ ሆኖ እየመጣ ነው! 😂

አሁን ግን የመነሳት ሰዓት ነው!
- ፊታችንን እንታጠብ
-ኃይላችንን እንሰብስብ
-አእምሯችንን እናሞቅ
-እና የዛሬን ጉዞ እንጀምር!


ዛሬ ግን ቀላል አይደለም! 👀🔥
በ UAT Quantitative Reasoning ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ርዕሶች እንነግራችኋለን።

ዓላማችን?
በQuantitative Reasoning ውስጥ 10 ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስፈልጋችሁን ከፍተኛ ቅድሚያ ያላቸውን Topics መለየት! 🔥

Join : @UATtutorialOfficial
Tutorial : @UATtutorial_Bot
Ask : @UATsupport
❤4
August 30, 2026 1.5K 10 1