ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተና የቀረው 10 ቀን ብቻ ነው!🔥
ጊዜው ባያጥርም በቂ ዝግጅት ለማድረግ ግን የተቀናጀ ፕሮግራም ያስፈልግሃል።
UAT Tutorial Official ለእናንተ የተዘጋጀ ልዩ የ10 ቀን Intensive ማጠቃለያ የዝግጅት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
ምን ያገኛሉ?
የቪዲዮ ትምህርቶች: ዋና ዋና ነጥቦችን በፍጥነት የሚያስጨብጡ
Short Notes: ለፈጣን ክለሳ የተዘጋጁ
የፈተና ሞዴሎች (Model Exams): ከትክክለኛው UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ
የሲሙሌሽን ፈተናዎች (Simulations): የፈተና ፍርሃትን የሚያስወግዱና ፍጥነትን የሚያዳብሩ
ለማንኛው ጥያቄ : @UATsupport
ለመመዝግብ : @UATtutorial_Bot

2
1August 28, 2026 650 1 6