📝📝📝📝 ✅Tapswap በቴሌግራም ገፃቸው ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት እንዳሳወቁት የኮይን ፑል ላውንች ከMAY 30 ወደ JULY 1 ለተጨማሪ አንድ ወር ተራዝሟል። 🟠ለዚህ መዘግየት እንደ ምክንያት ያቀረቡት ብዙ ፌክ ቦቶች ከመጠን በላይ ኮይን እየሰበሰቡ እንደሆነ በማግኘታችን ነው ብለዋል። በዚህ ምክንያት ቶክን ስርጭቱ ላይ ፍትህን ለማስፈን እንዲሁም እነዚህን ቦቶች ለማስቆም እና ለማገድ እርምጃዎችን ለመውሰድ እየጣሩ መሆናቸውን ገልፀዋል። 🔵TapSwap በተጨማሪም ለአዳዲስ ገቢዎች ይህ መልካም አጋጣሚ እንደሆነ በመጥቀስ የቻሉትን ያህል ኮይን እንዲሰበስቡ ያበረታቱ ሲሆን የቀድሞ ገቢዎችም የበለጠ ከፍ እያለ ድርሻቸውን እንዲሰበስቡ አስታውቀዋል። ወደፊትም በየትኛው Blockchain ላይ እንደሚመጡ በቅርቡ እንደሚገልፁ አስታውቀዋል። #TapSwap https://t.me/tapswap_bot?start=r_1697859106 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
June 3, 2024 571 1