ጥምረት: post #13 — TG.ME

የጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ዝግጅት ከዛሬ ጀምሮ ይጀምራል። ዛሬ በሚኖረን መርሐግብር፦ #ባህርዳር : "ከለሊቱ 10 ሰዓት የረበሸኝ ሞገደኛው ዶሮ  እና "እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው" የሚሉ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ። 📍በሙሉዓለም አዳራሽ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ። #አዳማ : "Walooma" እንዲሁም "Inter governmental relations" የተሰኙ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ። 📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች…

August 1, 2023 2.5K 22