በአዊ ብሔ/አስ/ጃዊ ወረዳ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ማህበረሰቡ በመምጣታቸው አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ቴድሮስ እንዳለው መሪነት የመከላከያ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጭምር በቦታው ተገኝተው አቀባበል አድርገዋል።
December 30, 2024 187