The Psych Net: post #849 — TG.ME

ድብርትን እናስደብረው!

ችግሮች እስኪያልፉ ድረስ የማንገፋውን ተራራ ያህል ገዝፈው ይታዩናል። መፍትሄዎችን እንዳናስብ እና አማራጮችን እንዳንጠቀም በከፍተኛ መረበሽ ውስጥ ይከቱናል።

ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ለመለወጥ የምናደርጋቸው ሙከራዎች ከንቱ ይሆናሉ። በህይዎት መኖራችን ዋጋ የሌለው እስኪመስለን እና ዋጋ ቢስ የሆንን እስኪሰማን ድረስ ህይዎት ትሰለቸናለች።

ነገሮች ትርጉም አልባ ሆነው ይታዩናል። ከፊት እንከውናቸው እና ደስታ ይሰጡን የነበሩ ነገሮች ስሜት አልባ ያደርጉናል። ህይዎት ራሳችንን ከሌሎች አርቀን ለብቻ በመሆን አለም ውስጥ ከነፍሳችን ጋር ሙግት እስክንገጥም ድረስ ጣዕም አልባ ትሆናለች።

ታዲያ ምን ማድረግ እንችላለን?
.
.
.

https://youtu.be/7j-1bzjBU68
https://youtu.be/7j-1bzjBU68
YouTube
ለምን ራሳችሁን ትገድላላችሁ? @ThePsychNet
You are not alone! Facts about #Depression. ለብቻችሁ አይደላችሁም! የድብርት እውነታዎች ከ @ThePsychNet ጋር ድብርትን እናስደብረው። የሚኖራችሁት ሀሳብ፣ ጥያቄ ወይም አስተያዬት በኢሜል አድራሻዬ ወይም በሀሳብ ማስቀመጫ ሳጥኑ አማካኝነት ልታደርሱኝ ትችላላችሁ። Email: [email protected] --- Welcome to the official @ThePsychNet…
March 10, 2026 259 2