#የጥሪ_ማስታወቂያ #MekdelaAmba_University የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 1ኛ ዓመት ለምትገቡ የመግቢያ ቀን በቀጣይ እናሳውቃልውን። ተጨማሪ መረጃ ምስሉ ላይ ይመልከቱ። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
September 8, 2026 11K 10 23